ከዲቦራ ጋር አጭር ጊዜ |2| ፤ ከቆዳችን ጋር የሚሄድ ፋውንዴሽን መምረጫ ዘዴዋች | How to choose the right foundation

Caceke 2017-10-23

Views 1

ልክ ፐርፌክት የሆነ ፋውንዴሽን ለማግኘት የሚደረገው ፍለጋ ማቆሚያ የለውም። እነዚህ ግን እኔና ብዙ ሌሎች ሰዋችም ከቆዳችን ከለር ጋር የሚመሳሰል ፍውንዴሽን ለመግዛት ምንጠቀሟቸው አንዳንድ ዘዴዋች ናቸው። ስለ ቶን (የደም ከለር?) ስል አንደርቶን ቪዲዮ ከፈለጋችሁ አስተያየት ላይ ንገሩኝ, ይህ ቪዲዮ ይረዳችሗል ብዬ ተስፋ አረጋለው፡ ዲቦራ።\r
\r
Foundations\r
Clinique- Stay-Matte Oil-Free Makeup in 19 Sand and 24 Golden\r
Nars- Pure radiant tinted moisturizer in Annapurna\r
Makeup Forever- Ultra HD Foundation in N173\r
Maybelline- dream flawless nude in 48, sun beige\r
Maybelline- dream wonder in 90 honey beige (dark for me)\r
Maybelline- dream liquid mousse in honey beige medium 4\r
Laura mercier- tined moisturizer in nude

Share This Video


Download

  
Report form
RELATED VIDEOS